Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mira_fintalk: #fyp #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #ብድር
Mira
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 November 2025 17:18:10 GMT
232464
6227
148
1168
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.26MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.26MB
)
Watermark .mp4 (
4.77MB
)
Music .mp3
Comments
ቴዳ ❤ :
የተሳሳተ መረጃ ባትሰጥ ጥሩ ነው መስመር ብድር ወለዱ አነስተኛ ነው እንጅ ያለማስያዣ የሚሰጥ ብድር አትበል ምንም አይነት ብድር ማስያዣ ይጠይቃል ።
2025-11-07 18:19:21
53
WTK :
95000 ብር ብቻ ነው እየተሰጠ ነው ያለው
2025-11-07 18:18:56
11
menge menge 2018 :
95000 ለማበደር 95 አይነት መስፈርት ተጠይቀው ከተጠየቂሁ ከ95 አይነት መሥፈርት 15 ያህል ካሟላሁ በሁዋላ ስያቅተኝ ተውኩት
2025-11-22 08:58:17
0
se :
eshe endet lebdar yet new
2025-11-08 18:10:35
0
@wuriro Maksimiliyanos :
95000ብር ለሴቶች ብቻ
2025-11-08 20:35:34
0
ChickenMarket ዶሮ ገቢያ :
የሚባለውና መሬት ላይ ያለው ሃቅ የተለያየ ነው። በሁለት ባንኮች በኩል ሞክረን ነው። (ሴት፣ ፪ ዓመት የሞላው ንግድ ፍቃድና ጥሩ የባንክ እንቅስቃሴ ያላት) ፩ 90 ና ፪ 120 ሺ ስጡኝ። ነገር ግን ምንም እውን ምን ለሌላት ሌላ ግለሰብ 300 ሺ ስጡ። እኛ እንደ ፋይል ማሟያ ነው የተጠቀሙን። ውሽት ነው።
2025-11-08 10:05:38
20
user90302463804953 :
abdron
2025-12-17 08:58:14
0
Abiko@83 :
ብድር በመሀላ ቢሰጥ ጥሩ ነው ባይ ነኝ።
2025-11-08 12:49:14
10
:
With collateral
2025-11-08 18:46:18
1
betty👸 :
ለ ኢንተርፕራይዞች ማለት? ንግድ ፍቃድ ላለን አይሰጥም አልገባኝም please ንገሩኝ
2025-11-09 12:00:32
1
🇧🇾🇧🇾🇧🇾🇧🇾 :
ያለ ማሥያዥያ😆😆😆😆
2025-11-10 11:41:09
1
Merry Andy :
አአ ጀምሮል
2025-11-07 17:56:27
1
🇪🇹🇪🇹 :
እንዴት ነው መበደር የሚቻለው ወንድሜ ከድሬ ነው
2025-11-08 10:03:38
1
Yinbeb Belay :
ለኔ ወድቅ አድርገዋል እኛ አደለንም ዋናው ቤሮ ነው ይላሉ እባክህን በምን ምክኒያት ሊሆን ይችላል
2025-11-08 05:34:54
1
Addis(Ada) :
ለወንዶች ይቻላል
2025-11-07 19:26:31
1
ሜሎና :
አንተ የምታወራው ሁሉ የማይሆን ነው ሁሉም ማስያዣ ይጠይቃል
2025-11-08 12:18:55
1
aa :
ere zm bel
2025-11-08 15:50:50
1
nati natnael :
መች አቢሲኒያ ይሰጣል አይሰጠም ደሞ ንግድ ፈቃድ ና ከ6ወር በላይ የሆነ ያሰፈልጋል
2025-11-07 20:04:09
0
BeFi :
ወለዱ ስንት % ነዉ?
2025-12-23 18:19:52
0
Belay Dibabu :
በደሞዝ ማስዞ ይሆናል
2025-12-04 03:13:27
0
ለዚ አለም እንግዳ ነኝ :
በደሞዝ ዋስትና ነው የሚሰጠው
2025-11-25 09:22:40
0
Hana W/rufayel :
እኔ የመንግስት ሰራተኛ ነበርኩኝ መውሰድ እፈልጋለሁ እችላለሁ
2026-08-19 12:55:21
0
Aminu :
zemzem MNM aysetum
2025-12-11 18:37:16
0
Maki💫 :
አዋሽ ላይ ገና አልተጀመረም ትላንት ጠይቄ ነበር እናያለ ማስያዣ የሚሰጡት 15000 ብር ብቻ ነዉ ከዛ ካለፈ ግን ማስያዧ ይፈልጋሉ
2025-12-04 08:56:41
0
sing :
🤲mache🤲 jemere
2025-11-08 00:21:50
0
To see more videos from user @mira_fintalk, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#mensfashion#summervibes#SuperBrandDay#SummerSaleCampaign#SohoChic
No Mike Evans. No Deebo Samuel. WAY TOO MANY TURNOVERS, and that call absolutely HURT. 💔🏈 But let’s be honest — we need a new kicker, too! 🤦♂️ Take this loss, look in the mirror, own the mistakes, and FIX THEM. This team has the talent, but we have to execute when it matters most. One loss doesn’t change my loyalty. I’m STILL FAITHFUL! ❤️💛 GO 9ERS! FAITHFUL FOREVER! 🔥🏈 #FTTB #49ers #NinersNation #Faithful #GoNiners
Las caries pueden verse pequeñas por fuera pero estar destruyendo el diente por dentro. #caries #dentista #viral
어딘가 이상한 지하철 풍경 some strange subway scene #foryoupage #TikTokTrenD #TikTokGirl #FYP #viral
#crazy #karen #cops #tyrant
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy