@_yeunuoccungbun_: Chiến dịch 500 ngày đêm đẩy mạnh thực hiện tìm kiếm, quy tập và xác định danh tính hài cốt liệt sĩ. #chiendich500ngaydem #congvienlethirieng #xuhuong #quandoinhandanvietnam #yeunuoccungbun

Bún nèe
Bún nèe
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 10 July 2026 05:06:15 GMT
41228
1229
9
101

Music

Download

Comments

vietnam_291969
VIETNAMESE :
XIN CÚi ĐẦU CẢM ƠN CÁC ANH HÙNG LIỆT SỸ VÀ ÔNG CHA TA HY SINH GIÀNH ĐỘC LẬP TỰ DO CHO ĐẤT NƯỚC 🥰🥺
2026-07-26 03:06:52
4
k._wu0i
✨ Ká muốii_art🐟 :
Các a ơi về thôi hoà bình r
2026-07-19 13:05:07
1
nthuyen41
Shoptitanhem :
Khóc xưng mắt😭
2026-07-10 07:48:49
11
tuyeenf1996
U never know :
Thương quý các đồng chí đã ra sức đào tìm các anh hùng của đất nước ... biết ơn vô cùng 🥺
2026-07-10 11:12:52
3
gmeo.lcom3
Hồng Thắm Nguyễn :
😭 Nam mô a Di Đà Phật
2026-07-10 13:11:11
2
nth04122000
Sai đẹp gíu chuẩn bị thi HSK4 :
Thương quá😭
2026-07-10 17:57:31
0
nguoicongsan099
Đồng chí Z :
😳😳😳
2026-07-10 05:51:53
1
To see more videos from user @_yeunuoccungbun_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሠላም ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር እንደምን አሉ?       በመጀመሪያ በዚህ ኦፊሻላዊ ባልሆነ መንገድ ስምዎን ጠርቼ የእርስዎን እርዳታ በመጠየቄ ለድፍረቴ  ብዙ ከሚደክሙላቸው ኢትዮጵያዊ ዜጎችዎ አንዱ እንደመሆኔ ለድፍረቴ እጅግ ከልብ የሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ።         በመቀጠል ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር  እርስዎ ኢትዮጵያን ለመምራት ስልጣን ከያዙበት እለት ጀምሮ ሐገራችንን ለተለያዩ ዘመናት ውስብስብ የሆኑ ማሕበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮችን እየቀረፉባቸው የመጡባቸውን መንገዶች እና ያለዎትን ፅናት  እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ከልብ አደንቃለሁ።             አሁንም ኢትዮጵያ አሁን ከደረሰችበት ሁሉን አቀፍ ለውጥ በተሻለ ነገ አገራችን ከሌሎች ሐገራት እኩል እንድትራመድ ለማስቻል እየወሰዷቸው ያሉ ማህበራዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁሉን አቀፍ ግልፅ እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሌሎች ያደጉ ሐገራት ዜጎቻቸውን እና ያላቸውን ሐብት እና እውቀት በአግባቡ እና በብልሃት  በመጠቀም አገራቸውን ካደረሱበት የእድገት ደረጃ አገራችንን ለማድረስ የሚወስዷቸውን ቆራጥ እና ፅኑ የአመራር  እርምጃዎችን በተለይ ደግሞ በሁሉም ዘርፍ የተጀመረው ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና አርቲፊሻል ኢንተጀንስ ልማት ኢትዮጵያ ያላትን የማያልቅ እምቅ የቱሪዝም ሐብት እና ሰፊ ስራ ፈላጊ የሰው ሐይል ሐብት በአግባቡ በመጠቀም በአጭር ጊዜ አገራችንን ከታላላቅ ሐገራት እኩል እንደሚያደርጋት ጥርጣሬ የለኝም።         ክቡርነትዎ ዛሬ የእርስዎን እርዳታ የፈለግሁበት እና ኦፊሻላዊ ባልሆነ መንገድ ስምዎን ጠርቼ እርዳታ የጠየቅሁበት ምክንያት እርስዎ ኢትዮጵያን መምራት ከጀመሩበት እለት ጀምሮ ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና በተለይም ደግሞ በኢትዮጵያውያን የተሰሩ የሶፍትዌር ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ስራዎችን ወደ ሙከራ እና አገልግሎት ለማስገባት የሚሰጡትን ቆራጥ ውሳኔ ሰጭነት እና አመራር በመረዳት እንዲሁም በተለያየ ጊዜ በተለያዩ ሴክተሮች የለሙ  የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ሲመርቁ ካለዎት የቴክኖሎጂ ፍላጎት ተቀምጠው ሳይሆን ቆመው ሲያዩ እና ሲመርቁ እንዲሁም ሲያስጀምሩ  በትልቅ ተስፋ እየተመለከትን  ለአራት አመታት ያህል እራሳችንን አደገኛ እና ከባድ ሐላፊነት ውስጥ ከትተን  በመስራት ያሳካናቸው የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ የግል እና ሐገራዊ የሆኑ የሶፍትዌር ፕሮግራሞች እና መተግበሪያዎችን ስናለማ ቆይተናል።  ያለማናቸውም የሶፍትዌር ፕሮግራሞች እና መተግበሪያዎች ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ እና በሚመለከተው አካል ተገምግመው ወዲያው ወደ አገልግሎት መግባት የሚችሉ ናቸው።           ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር እነዚህ ሶፍትዌር ፕሮግራሞች እና መተግበሪያዎች ሽጠን ገንዘብ ለማግኘት  ያለማናቸው ሳይሆኑ ኢትዮጵያ በእርስዎ የአመራር ዘመን ያገኘችውን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ  ትግበራ እድል  እንዳያመልጣት እና እንደ ሌሎች በእድገታቸው እንደምንቀናባቸው ያሉ ሐገራት አይነት ሐገር እንድትኖረን ካለኝ ቅናት እና ፍላጎት እንዲሁም የዚህ ሽግግር አካል ለመሆን ካለኝ ፅኑ ፍላጎት አንፃር ነው።          ለዚህም ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር መንግስትዎ እያሳካቸው ካሉ ስር ነቀል ሁሉን አቀፍ ለውጦች እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አካል መሆን የሚችሉ በስምንት ዋና ዋና አላማዎች ላይ ተመርኩዘን ያለማናቸውን 100% ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ የሶፍትዌር ፕሮግራሞችን እና መተግበሪያዎችን ያለብዎትን የስራ ጫና ብረዳም ለዚህ ለአመታት ከባድ ዋጋ የከፈልሁበት ፕሮጀክት እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ  የመጨረሻ  ተስፋ ያሉኝ እርስዎ ብቻ ስለሆኑ  ካለዎት የተጣበበ የስራ ጊዜ 30 ደቂቃ ብቻ ቢሰጡኝ እና ቢያዩልኝ ስል ስለ ድፍረቴ  ይቅር እንዲሉኝ ከወዲሁ በፍፁም ትህትና  እየተማፀንኩኝ ላለችኝ የመጨረሻ እድል እንደሚሰጡኝ  ተስፋ በማድረግ ነው። የፕሮጀክታችን መተግበር የሚያሳካቸው 8 ዋና ዋና የፕሮጀክታችን አብይ አላማዎች፤ 1ኛ, የመንግስትን የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 እቅድ ከ 2030 በፊት እውን ለማድረግ ይረዳል፤ 2ኛ, ኢትዮጵያን የአለማችን ቀዳሚዋ ሰላም የተረጋገጠባት ሰላማዊት ሐገር ያደርጋታል፤ 3ኛ, የካሽ ክፍያ ስርዓትን በማስወገድ ህገወጥ ንግድን እና Money Laundery ይቆጣጠራል፤ 4ኛ, የገቢ ግብር አሰባሰብን Real time በማድረግ የሐብት ስወራን ያስቀራል፤ 5ኛ, ኢትዮጵያን የአለማችን ታላቋ የቱሪዝም መዳረሻ ሐገር ያደርጋታል፤ 6ኛ, ህገወጥ ሐዋላን እና የዶላር ጥቁር ገበያ ብላክ ማርኬትን ያለምንም አስገዳጅ ሕግ እና መመሪያ 100% ያስቀራል፤ 7ኛ, ኢትዮጵያ አሁን ካላት የውጪ ምንዛሬ ገቢ በተጨማሪ በየአመቱ ከ 4.2 ቢሊዮን ዶላር እስከ 5.4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያስገኛታል፤ 8ኛ, ኢትዮጵያ በአራት አመት ውስጥ ብቻ አሁን ያለባትን የውጪ እዳ ከፍላ የምትጨርስበትን ትልቅ አቅም ይፈጥርላታል፤ ማስታወሻ፦        ይህ ፕሮጀክት ከመንግስት በመንግስትዎ ተቀባይነት እንዳገኘ ሙሉ በሙሉ ወደ መንግስት የልማት ድርጅትነት የሚተላለፍ እና ከመንግስት  ምንም አይነት በጀት ወጪ የማይፈልግ እና 100% ሙሉ ወጪው በድርጅታችን 888 MARKET GENERAL TRADING L.L.C. የሚሸፈን ይሆናል።          ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ከላይ ከጠቀስኳቸው እና ከዘረዘርኳቸው ጉዳዮች ውሸት ወይም ትክክል ያልሆነ ነገር ቢገኝ ለትውልድ መማሪያ መቀጣጫ ለመሆን የሞት ፍርድ እንዲፈፀምብኝ ቀድሜ መፈረም እችላለሁ።                                         ወልደጊዮርጊስ  ይልቃል  ቢተው                                           United Arab Emirates                                                        DUBAI                                         ኢሜል፦     888market.ae@gmail.com
ሠላም ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር እንደምን አሉ? በመጀመሪያ በዚህ ኦፊሻላዊ ባልሆነ መንገድ ስምዎን ጠርቼ የእርስዎን እርዳታ በመጠየቄ ለድፍረቴ ብዙ ከሚደክሙላቸው ኢትዮጵያዊ ዜጎችዎ አንዱ እንደመሆኔ ለድፍረቴ እጅግ ከልብ የሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ። በመቀጠል ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር እርስዎ ኢትዮጵያን ለመምራት ስልጣን ከያዙበት እለት ጀምሮ ሐገራችንን ለተለያዩ ዘመናት ውስብስብ የሆኑ ማሕበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮችን እየቀረፉባቸው የመጡባቸውን መንገዶች እና ያለዎትን ፅናት እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ከልብ አደንቃለሁ። አሁንም ኢትዮጵያ አሁን ከደረሰችበት ሁሉን አቀፍ ለውጥ በተሻለ ነገ አገራችን ከሌሎች ሐገራት እኩል እንድትራመድ ለማስቻል እየወሰዷቸው ያሉ ማህበራዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁሉን አቀፍ ግልፅ እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሌሎች ያደጉ ሐገራት ዜጎቻቸውን እና ያላቸውን ሐብት እና እውቀት በአግባቡ እና በብልሃት በመጠቀም አገራቸውን ካደረሱበት የእድገት ደረጃ አገራችንን ለማድረስ የሚወስዷቸውን ቆራጥ እና ፅኑ የአመራር እርምጃዎችን በተለይ ደግሞ በሁሉም ዘርፍ የተጀመረው ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና አርቲፊሻል ኢንተጀንስ ልማት ኢትዮጵያ ያላትን የማያልቅ እምቅ የቱሪዝም ሐብት እና ሰፊ ስራ ፈላጊ የሰው ሐይል ሐብት በአግባቡ በመጠቀም በአጭር ጊዜ አገራችንን ከታላላቅ ሐገራት እኩል እንደሚያደርጋት ጥርጣሬ የለኝም። ክቡርነትዎ ዛሬ የእርስዎን እርዳታ የፈለግሁበት እና ኦፊሻላዊ ባልሆነ መንገድ ስምዎን ጠርቼ እርዳታ የጠየቅሁበት ምክንያት እርስዎ ኢትዮጵያን መምራት ከጀመሩበት እለት ጀምሮ ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና በተለይም ደግሞ በኢትዮጵያውያን የተሰሩ የሶፍትዌር ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ስራዎችን ወደ ሙከራ እና አገልግሎት ለማስገባት የሚሰጡትን ቆራጥ ውሳኔ ሰጭነት እና አመራር በመረዳት እንዲሁም በተለያየ ጊዜ በተለያዩ ሴክተሮች የለሙ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ሲመርቁ ካለዎት የቴክኖሎጂ ፍላጎት ተቀምጠው ሳይሆን ቆመው ሲያዩ እና ሲመርቁ እንዲሁም ሲያስጀምሩ በትልቅ ተስፋ እየተመለከትን ለአራት አመታት ያህል እራሳችንን አደገኛ እና ከባድ ሐላፊነት ውስጥ ከትተን በመስራት ያሳካናቸው የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ የግል እና ሐገራዊ የሆኑ የሶፍትዌር ፕሮግራሞች እና መተግበሪያዎችን ስናለማ ቆይተናል። ያለማናቸውም የሶፍትዌር ፕሮግራሞች እና መተግበሪያዎች ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ እና በሚመለከተው አካል ተገምግመው ወዲያው ወደ አገልግሎት መግባት የሚችሉ ናቸው። ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር እነዚህ ሶፍትዌር ፕሮግራሞች እና መተግበሪያዎች ሽጠን ገንዘብ ለማግኘት ያለማናቸው ሳይሆኑ ኢትዮጵያ በእርስዎ የአመራር ዘመን ያገኘችውን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ትግበራ እድል እንዳያመልጣት እና እንደ ሌሎች በእድገታቸው እንደምንቀናባቸው ያሉ ሐገራት አይነት ሐገር እንድትኖረን ካለኝ ቅናት እና ፍላጎት እንዲሁም የዚህ ሽግግር አካል ለመሆን ካለኝ ፅኑ ፍላጎት አንፃር ነው። ለዚህም ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር መንግስትዎ እያሳካቸው ካሉ ስር ነቀል ሁሉን አቀፍ ለውጦች እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አካል መሆን የሚችሉ በስምንት ዋና ዋና አላማዎች ላይ ተመርኩዘን ያለማናቸውን 100% ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ የሶፍትዌር ፕሮግራሞችን እና መተግበሪያዎችን ያለብዎትን የስራ ጫና ብረዳም ለዚህ ለአመታት ከባድ ዋጋ የከፈልሁበት ፕሮጀክት እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የመጨረሻ ተስፋ ያሉኝ እርስዎ ብቻ ስለሆኑ ካለዎት የተጣበበ የስራ ጊዜ 30 ደቂቃ ብቻ ቢሰጡኝ እና ቢያዩልኝ ስል ስለ ድፍረቴ ይቅር እንዲሉኝ ከወዲሁ በፍፁም ትህትና እየተማፀንኩኝ ላለችኝ የመጨረሻ እድል እንደሚሰጡኝ ተስፋ በማድረግ ነው። የፕሮጀክታችን መተግበር የሚያሳካቸው 8 ዋና ዋና የፕሮጀክታችን አብይ አላማዎች፤ 1ኛ, የመንግስትን የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 እቅድ ከ 2030 በፊት እውን ለማድረግ ይረዳል፤ 2ኛ, ኢትዮጵያን የአለማችን ቀዳሚዋ ሰላም የተረጋገጠባት ሰላማዊት ሐገር ያደርጋታል፤ 3ኛ, የካሽ ክፍያ ስርዓትን በማስወገድ ህገወጥ ንግድን እና Money Laundery ይቆጣጠራል፤ 4ኛ, የገቢ ግብር አሰባሰብን Real time በማድረግ የሐብት ስወራን ያስቀራል፤ 5ኛ, ኢትዮጵያን የአለማችን ታላቋ የቱሪዝም መዳረሻ ሐገር ያደርጋታል፤ 6ኛ, ህገወጥ ሐዋላን እና የዶላር ጥቁር ገበያ ብላክ ማርኬትን ያለምንም አስገዳጅ ሕግ እና መመሪያ 100% ያስቀራል፤ 7ኛ, ኢትዮጵያ አሁን ካላት የውጪ ምንዛሬ ገቢ በተጨማሪ በየአመቱ ከ 4.2 ቢሊዮን ዶላር እስከ 5.4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያስገኛታል፤ 8ኛ, ኢትዮጵያ በአራት አመት ውስጥ ብቻ አሁን ያለባትን የውጪ እዳ ከፍላ የምትጨርስበትን ትልቅ አቅም ይፈጥርላታል፤ ማስታወሻ፦ ይህ ፕሮጀክት ከመንግስት በመንግስትዎ ተቀባይነት እንዳገኘ ሙሉ በሙሉ ወደ መንግስት የልማት ድርጅትነት የሚተላለፍ እና ከመንግስት ምንም አይነት በጀት ወጪ የማይፈልግ እና 100% ሙሉ ወጪው በድርጅታችን 888 MARKET GENERAL TRADING L.L.C. የሚሸፈን ይሆናል። ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ከላይ ከጠቀስኳቸው እና ከዘረዘርኳቸው ጉዳዮች ውሸት ወይም ትክክል ያልሆነ ነገር ቢገኝ ለትውልድ መማሪያ መቀጣጫ ለመሆን የሞት ፍርድ እንዲፈፀምብኝ ቀድሜ መፈረም እችላለሁ። ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ቢተው United Arab Emirates DUBAI ኢሜል፦ [email protected]

About