@sinfonia340: @Mariana Fagundes Foi ela.. #marianafagundescy #mjmusiccy #sertanejo

sinfonia
sinfonia
Open In TikTok:
Region: BR
Friday 28 August 2026 04:21:54 GMT
3078
375
1
18

Music

Download

Comments

klaiton.sousa
Klaiton Sousa :
2026-08-28 05:04:51
0
To see more videos from user @sinfonia340, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

💠•• <ማዕጠንት> ፦ በግዕዝ ጽንሐሕ፤ በአማርኛ ደግሞ ጥና ተብሎ ይታወቃል። እሳቱ የሚቀመጥበት የወርቅ ቅብ ዋንጫው ማዕጠንቱ የእመቤታችን ምሳሌ ነው። ውዳሴ ማርያም ዘእሑድ...< ማዕጠንት ዘወርቅ እንተ ፆርኪ ፍእመ እሳት!>....ወይም...እሳትነት ያለውን ፍም የተሸከምሽ ማዕጠንት እንዲል....እሳቱ ወይም ፍሕሙ የመለኮት፤ ከሰሉ የትስብእት ወይም ወይም ቃለ-እግዚአብሔር ከእመቤታችን የነሳው ሥጋ...እሳትነት ያለውን ፍሕም የተሸከምሽ የወርቅ ማእጠንት አንቺ ነሽ፤ ፍሕም የተባለውም ሀጢያትን የሚያስተሰርይ እና በደልን የሚደመስስ ነው። ይኽውም ካንቺ ሰው የሆነና-እራሱን የተወደደ መስዕዋት አድርጎ ያሳረገ የእግዚአብሔር ቃል ነው!.....ይላል <ውዳሴ ማርያም ዘእሑድ> 💠•......በማዕጠንቱ ዘንጎች ላይ የሚንጠለጠሉ ነገሮች...<ሻኩራዎች> ይባላሉ። ቁጥራቸው 12 ከሆነ፤ የ12ቱ የጌታ ደቀ-መዛሙርት ምሣሌ ናቸው። 24 ከሆነ ደግሞ የ24ቱ ካህናተ-ሰማይ ምሳሌ ናቸው። 💠•.....እጣን.....የአምልኮ መገለጫ ሲሆን፤ የቅዱሳን ጸሎት ምሳሌም ነው። እጣን በቤተ-መቅደስ ይውላል። 24ቱ ካህናተ-ሰማእት እጣንን የተሞላ ሰማያዊ ማእጠንት በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት እየሰገዱ ለአለም ድኅነት የሚለምኑበት ነው። 💠•.......በቤተክርስቲያን ካህናት...መንፈቀ-ለሊት፤ በነግህ-ጊዜ፤ በቅዳሴ-ጊዜ...በየማዕዘኑ እጣን ያጥናሉ። ጸሎቱን እና ልመናውን ወደ እግዚአብሔር ያሳርጉታል። ለዚህም መፅሓፍ-ቅዱሳዊ ማስረጃውን....ዘፀአት 30፥1..ዘፀአትይጠንልን። ...ዘዳግም 33፥1..መዝሙር 140፥2...ማቴዎስ 2፥11...ሉቃስ 1፥10...ራዕይ 5፥8...ራዕይ 8፥1-4...መመልከት ይቻላል #UkAccountant @eyasu waltengues @MomTok @Diya Z bex kebede #ንዋያተቅዱሳት #ethioAnimation

About