Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@space_time_space: Bahirdar to Woldeya|ባህርዳር-ወልዲያ| #Ethiopia
Space-Time
Open In TikTok:
Region: CA
Saturday 29 August 2026 02:49:18 GMT
409654
13956
123
983
Music
Download
No Watermark .mp4 (
119.14MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
80.03MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Nesru@Din :
ይሄን መንገድ ሄጄበታለሁ እጅግ አስቀያሚ መንገድ ነው አስታልቱ በጣም የተበላሸ አይገልፀውም በተለይ ከሰታይሽ እስከ ወልድያ ያለው በዛ ላይ የፋኖ እና የሽፍታ መአት ውውይይይ ጭራሽ ለመሄድ የማይመከር መንገድ ነው ወገን
2026-08-30 08:09:16
7
B :
ፌስታል ስጠኝ 😁👍
2026-08-29 08:27:45
87
papi :
የስንት ሰዓት መንገድ ነው
2026-08-30 09:32:03
4
፫ :
ሹፌር የመሆን ጉጉት ሊገለኝ ነው እባካችሁ አሰልጥኑኝ እና ምኞቴ ይሳካልኝ🙏
2026-08-29 08:48:03
17
Bamlaku Meseret_12 :
5 አመት በአመት በትንሹ ሁለቴ ተመላልሸበታለሁ woldia university የተማራችሁ የት አላችሁ?!!
2026-08-29 05:22:20
25
ISRAEL 21 :
እረ ትችላለህ ወንድም እስኪ እንደዚህ ከአ.አ ወደ ራያ ቆቦ ስራልን በናትህ 🙏🙏
2026-08-30 06:52:27
5
Cosmic Insight :
ባሷ ለተወዘወዘች እኔ መድከሜ ምን ይባላል? 😁 መልካም ስራ ነው፤ እናመሰግናለን 🥰
2026-08-29 10:35:24
5
𝐌𝐨𝐡𝐚𝐦𝐦𝐞𝐝✩ :
ከ11 አመት በፊት ከጎንደር ወልደያ በዚሁ መንገድ ሄጀበታለሁ ህዝቡ ደስ ይላል ግን እጅግ በጣም ከባድ መንገድ ነው ከመኪና አደጋም የተረፍኩበት መስመር ነው ። ሰላም ለህዝባችን🙏
2026-10-02 10:26:09
1
ትራክ የበዛበት life :
ቆይ ግን ከባህርዳር ወልዲያ ደሴን እረግጦ ነው እሚያልፈው ወይስ በሌላ መንገድ ነው ...
2026-09-16 16:57:56
0
Miki :
እኔ ስመጣ ያልደከመኝን አሁን ጋና ደከመኝ እሄን ሁላ መንግድ ነው የመጣሁት 🤣🤣
2026-08-29 15:24:44
3
ተገኘ ተ :
የአዲስ ዘመን ልጅ ነኝ ወረታ መገንጠያ እጠብቃለሁ ወልድያ ለመሄድ ፈልጌ ነው እንዳታልፉኝ አደራ
2026-09-05 10:44:29
3
ዘ ፍቅር አርትስ🇨🇦 :
ኬላላይ አይቆምም እንዴ የተሳሳተ ምገድ ነው ማለት ነው
2026-08-30 16:02:57
2
l am not me :
ሙዚቃው ጋ ይህን ሁሉ መንገድ ተያያዝኩት ኮ 😁
2026-08-31 08:12:14
2
@Mercyy :
በህይወቴ የምጠላዉ መንገድ😭
2026-09-02 12:38:46
2
Abu☠️ :
ፍተሻ የለም እዴ?
2026-08-30 16:54:31
3
Gecho 23 :
የኛን ሰፈር አየሁት😁
2026-08-29 15:17:25
2
Haymi ye21 :
354 km new ende?
2026-09-03 03:36:20
1
Roba G :
jigjiga to adis
2026-08-29 15:45:51
1
zinu :
ere
2026-08-29 16:57:25
1
𝙷𝙰𝚈𝙰 𝚂𝙴𝙱𝙰𝚃 💫🇺🇲 :
አለምሳጋን ሰላም በለው 😁
2026-08-31 07:25:45
1
ተገኘ ተ :
ምን ባስ ነው?
2026-09-05 10:43:30
1
demeke :
ጋሸና ምሳ ሳታበላን
2026-10-20 09:38:38
1
zadio🔒➊➍➬ :
sanka
2026-08-30 11:47:04
1
afo :
የባህርዳር ወልድያ መንገድ እንድህ በኮምፑተር እንደሚታየው መንገድ አይደለም፤ምንም መንገድ የሌለው የፈራረሰ መንገድ ነው
2026-09-06 13:43:16
1
ዮዳሔ :
ከባህር ዳር መቄት ስንት ነው ዋጋው
2026-09-06 17:19:39
1
To see more videos from user @space_time_space, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
صباح الخير صباح الورد #صباح_الخير 😘☕💋❤️ #صباح_الورد 🌸🌹🌺🩷 #صباحكم_أحلى_صباح 🤗 #يسعدلي_صباحكم ☕💋 #يسعدلي__اوقاتڪۘم 💫💞
Nicolás fue un placer hacer negocios contigo ! Muchas gracias por la confianza en @tuorovalemas para algo tan delicado como es una herencia. Otra persona que entra como cliente y sale como amigo! Estás en tu casa para lo que necesites. ☺️ #tuorovalemás @isharksanchez #oro #compraventadeoro
cách làm trend quạt trần biến hình . trend quạt trần biến hình . câu lệnh trend quạt trần biến hình #capcut #capcutpioneer
whether it’s with friendships or romantic partners, we unconsciously re-create familiar relationship dynamics so that we can finally feel in control of them 🌼 healing happens when we can consciously notice that we’re being drawn to someone out of familiarity, and compassionately question it
ผีหลอกวิญญาณหลอน Edit คลิปต้นฉบับจาก แมงงอด Rอาร์ ตอน ตีนผี 666+ มหาวินาศยานยนต์
🌽 Nhớ xem hết clip để xem em bốc những gì nha…hiiii. Mừng thôi nôi em Bánh Mì 🥖 #thoinoi #sinhnhat #banhmi
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy