@babylatte2561: #uvresin #resin #น้ํายาเรซิ่นยูวี #เรซิน #เรซิ่นdiy

แม่นัสป้ายยา
แม่นัสป้ายยา
Open In TikTok:
Region: TH
Wednesday 14 October 2026 21:48:44 GMT
115
7
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @babylatte2561, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በቆጣሪ ንባብ ማስገቢያ ቴሌግራም ቻትቦት አጠቃቀም ዙሪያ ደንበኞች ሊውቋው የሚገቡ ጠቃሚ መረጃዎች !  ✅ የንባብ ግሩፕ እና ቀናትን ለማወቅ፡-  👉 የቆጣሪ ማንበቢያ ግሩፕዎንና የሚላክበትን ትክክለኛ ጊዜ ለማወቅ ወደ @Eeuchatbot በመግባት 'ሜትር ሪዲንግ' (Meter Reading) የሚለውን በመምረጥ የኮንትራት አካውንት ቁጥርዎን በማስገባት በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። ✅ ንባብ መደረጉን/ አለመደረጉን ለማረጋገጥ፡- 👉 ቆጣሪ አንባቢው ማንበብና አለማንበቡን ለማወቅ ቻትቦቱ ላይ በመግባት ማረጋገጥ የሚቻል ሲሆን፤ ቆጣሪው ተነቦ ከሆነ ቻትቦቱ “ተነቧል” የሚል መልእክት ይነግረናል። ✅ የንባብ ማስተላለፊያ ጊዜ፡- 👉 ደንበኞች የቆጣሪ አንባቢው የንባብ ጊዜ ሳይጠናቀቅ ራሳቸው መላክ አይችሉም፤ መላክ የሚችሉት የቆጣሪ አንባቢው የማንበቢያ ጊዜ ካለፈ በኋላ ባሉት 4 ተከታታይ ቀናት ብቻ ነው። ✅ ለማን ይጠቅማል? 👉 ይህ የቴሌግራም ቻትቦት አገልግሎት በአሁኑ ወቅት ለመኖሪያ ቤት የድህረ-ክፍያ (Postpaid) ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ሙሉውን መረጃ በቪዲዮው ይከታተሉ👇👇👇 #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

About