@saris.abo5: የአባታችን ትምህርት ❤❤❤

21 27
21 27
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 October 2026 18:36:37 GMT
239048
21493
732
5781

Music

Download

Comments

elham7410
Elham :
ኢትዮጵያ ደሃ ሁና የቀረችበት ምስጥር ገባኝ አሁን ገና።
2026-10-20 03:25:43
461
dos211219
Desu :
lik new
2026-10-25 20:36:18
0
temesgenmaja3
teme singer :
ተመስገን ነው መቼስ ሰሜን ሊሰለጥን ነው 😁😁
2026-10-20 04:55:01
136
adanekorbu
Adane Korbu :
ተመስገን ከግብጥ ቀንበር ነፃ ልንወጣ ነው ❤️
2026-10-20 07:12:59
235
mekuriabelete1
Meku Engu :
በአጠቃላይ ህዝባችን ስራ ፈት ሆኑዓል አስረግጬ መናገር ምፈልገው በዓላት በብዛት ስላከበርን ለውጥ አናመጣም እንስራ ሀብት እናካብት
2026-10-19 20:10:47
167
tise30tise
Tise :
ሀሳቤን የሚጋራ አንድ ሰዉ አገኘሁ ተመስገን
2026-10-20 01:26:56
254
muslimoutlook.com
የሳይንቷ ሠለምቴ :
እኒህን አባት አላህ ይጠብቃቸው የእውነት አባት ናቸው
2026-10-19 22:23:20
98
dawit.asemre
birktyytayal :
በትክክል አባታችን በጣም መሥተካከል አለበት
2026-10-20 01:10:04
96
tesfabich
pointless :
እኔ በዚህ ሐሳብ አልስማማም ካንድ ጳጳስም ይኸን አልጠብቅም
2026-10-20 03:04:05
31
mengstumasso
𝚖𝚎𝚗𝚐𝚎𝚜𝚑𝚊&¥🇪🇹 :
ተመሰገን ከግብጽ ተረት ህዝባችን ልላቀቅ ነው::🙏🙏
2026-10-20 16:10:20
38
pistok11
pistok :
እልልል ከግብጽ ግኝ ግዛት
2026-10-20 03:04:24
30
dramazontozi
Tozi ቶዝ :
እኔ ወሩን ሙሉ ነው ምሰራው አልሰማም
2026-10-20 09:56:45
9
user42277236903667
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
የማርያም በአል ተብሎ ከ21 እስከ 25 በተከታታይ ይከበራል አስቡት እንግዲህ
2026-10-20 03:43:20
12
guyee.626
M B :
wow ye Egypt siraa new
2026-10-20 02:56:40
5
freewill1221
. :
አስቡት አመት ጠብቀን በምናገኘው ክረምት ሰኞ--ባታ---03 እሮብ --አቦ---05 አርብ--ስላሴ--07 ቅዳሜ +እሁድ ገበሬው በሳምንት 02 ቀን ብቻ ነው የሚሰራው። እግዞ
2026-10-20 16:50:37
13
erdachew5
Erdachew Eshetu :
ግብፅ የጫነችብን ቀንበር
2026-10-20 10:08:00
7
bahirvfqc16
bahirvfqc16 :
ወይኔ ትክክለኛ አባት መጡ
2026-10-20 03:25:51
37
arsenalfu
arsenalfan :
ኦርቶዶክስነትም ሆነ የክርስትና አስተምህሮ በርስዎ አረዳድና ትምህርት መሰረት ቢሆን የት በደረስን
2026-10-19 22:17:49
25
usersynergy
Sisay Derebe :
ሊተገበር የሚገባው ሀሳብ ነው
2026-10-20 03:36:02
21
tegegneworku21
Oziyan Tegegne :
ትክክለኛ ሃሳብ ነዉ መዘከርና ማሠብ ይቻላል። 30 ቀን ሙሉ በዓል ይከብዳል ባለመስራት የሚከበር በዐል መቅረት አለበት ከሠንበት ዉጭ
2026-10-20 04:18:10
38
mo.alhabesh
Mohammed AlHabesh :
እች ግብጽ የሰራችበን ተንኮል ነው ትልቅ አባት እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ምክር ይሰጣል እድሜወን ያቆይልን!!!
2026-10-20 02:45:29
14
fikir.fikir234
Fikir Fikir :
ይህ አባት አባት ብቻ አይደሉም የኢትዮጵያ በረከትም ኖት😍🙏
2026-10-20 12:52:43
5
lokita2319
ሎክታ :
የማልሰራቸው 3,5*7*12*16*19*21*23*27*29
2026-10-20 10:05:06
5
techbonda1
me :
የአባ ሀሳብ ልክ ነው ግን ኮመንቱን ሳይ በየቀኑ ሚያከብሩ አስመስለው ነው ሚያወሩት አብዛኛው ሰው ግን እሁድ ሁላ ይሰራል
2026-10-20 07:30:45
8
berdefer
ዳሽ ሙላ :
ስራ ማለት ግብርና ብቻ ነው? ንግድ: የመንግስት ስራ?
2026-10-19 20:39:13
15
To see more videos from user @saris.abo5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About