@janiylive:

Janiy gebru🦋
Janiy gebru🦋
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 15:20:24 GMT
345389
51949
843
1897

Music

Download

Comments

agegnehu.1
ጃን ተከል444 :
ቻው ቻው ስመኝ
2026-10-20 17:05:52
45
emti5805
Emuti 🦋💜 :
የኔ ውድድ ዝምታሽ እራሱ መልስ ነው እነሱ እዛው ይቆያሉ አንች ወደፊት ከ 🦋Family 🥰❤️❤️
2026-10-20 15:26:16
269
salamsharew
Selamwit Sharew🎧🦋✨ :
አስታውሳለሁ ላለፉት 5ወራት እንደዚህ አይነት video repost ታደርጊ ነበር ዛሬ ደሞ እራስሽ ስራሽ የኔ በዝምታ አሸናፊ የኔ ጀግና ሴት የኔ ሁሉን ቻይ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ ጃዬ እንወድሻለን forever ♾️🦋🤍❤️🌷👑🥺
2026-10-20 15:31:11
87
boss1234tt0
mule :
ቦታው እራሱ ልክ እንደ አንቺ ሚምር ነው
2026-10-20 15:28:26
157
khaledmtp22
kaya faya🧪 :
😁
2026-10-20 15:32:09
177
1996sammy3
Sammy💙 :
Always remember that you are so loved by everyone and you will be blessed 🫆
2026-10-20 16:18:19
64
melumelo3
ፍላሽ🔦ሪከርድ :
ጃኒን በምንም በምንም ልንጠላት አንችልም
2026-10-20 15:27:21
106
user65992242679253
ሀገሬ ሸዋ :
ለምንድነው ሳይሽ ሁሉም እንባየየ ይመጣል ምክንያቱም ተበዳይ ዝምሲል በዳይ ይጮሀል አንች ጀግናነሽ ከዚህም ብኋላ ብዙ ድራማ ሉመጡ ይችላሉ አፉን ለሚከፍት መቸም መልስ አትስጭ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺የውስጥሽን ሚስጥጥርሽን ለሱንገሪው መልስ ይሰጥሻል
2026-10-20 16:02:54
59
km82500
KM :
እንደዚ ነው ሚያምርብሽ ለማንም ድራመኛ መልስ አትስጪ ተንጫጭተው ይቀራሉ ምንም አያመጡም we love you,go girl ❤️
2026-10-20 15:50:45
63
azmera.bekelle
Azmera beklle🦋 :
የኔ አበባ የሚወድሽ የሚረዳሽ ብዙ ነው ጠክሪልኝ እሥራሽ ላይ ብቻ አተኩሪ አብዝተሽ ፀልይ እንወድሻለን ፈጣሪ ካችጋ ይሁን ለማንም ምንም አትመልሽ እንወድሻለን❤🦋💪
2026-10-20 15:34:18
38
zebina067
🥰❤ :
ጃዬ እወድሻለሁ የኔ እርግብ😥🥰
2026-10-20 15:27:03
14
nunubdr6
Nuኑሺ🌴🌴🌴 :
ፈጣሪ ለሁሉ ነገር መልስ አለው ጠንከር በይ❤️
2026-10-20 15:34:36
17
zewuditu.f44
Zewuditu F❤ :
የኔ ውድ የኔ ጠንካራ ሴት አይዞሽ የምታምኝው አምላክ ልብሽኝ ጥንክር ያደርግልሽ በርቺ አሁንም ስራሽ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጊ ሰው የፈለገውን ይበል ጉዳዩን የምታውቂው አንቺ ነሽ የኔውድ ካንቺ በላይ ማንም አያቅም የተፈጠረውን እና ውዴ ልብሽን ስፍት ያድርግልሽ የኔ ውድ አይዞሽ እግዝሀብሄር አምላክ በሄድሽበት ከፊት ከኋላ ይጠብቅሽ አይዞሽ እስቀመጨረሻው ከጎንሽ ነኝ የኔ ስስት የኔ ሁሉን ቻይ አይዞሽ በርቺ
2026-10-20 15:36:25
25
papillon_145
༘♡𝑭𝒂𝒊𝒓𝒚♡ ༘˚ :
enjoy jaye❤️
2026-10-20 15:28:14
11
ameranlolo2
Amran 🦋 :
የኔ ጨርቃ ❤️❤️❤️
2026-10-20 15:24:35
22
salamsharew
Selamwit Sharew🎧🦋✨ :
I like it
2026-10-20 15:43:24
13
amharwit6
Amharwit🇨🇬🦋💫 :
የውብዳር[Red heart]
2026-10-20 15:26:41
19
buttr343
🦋𝓑𝓾𝓽𝓽𝓮𝓻𝓯𝓵𝔂🦋 :
የኔ ወርቅ 🥰
2026-10-20 15:47:07
7
user4343773094593
አይመጣም በቶሎ እሩቅ ነዉ ሃገሩ 💔 :
የኔ እናት በዝህ ቀጥይ ዝም በይ ለማንም መልስ እንዳሰጪ😘😘❤
2026-10-20 15:48:58
9
genoo2112
@jena2112 :
ሳይሽ ፈገግ ምለው ነገር🥰🥰🥰🥰
2026-10-20 15:24:53
42
abigyae
Daily Dose of Progress :
1. Your beautiful 2. We don’t love you because you’re perfect but because you show your true self 3. We know God loves you because he gave you the grace to capture peoples heart 4. You have fallen but you still get up and tell everyone you will work harder. 🥰 I say we just love the human in you
2026-10-21 00:15:49
10
cakolat0
ቀጮ⭐️🦋 :
ፈታ በይልን ፈንድሻችን🥰🥰
2026-10-20 15:24:43
19
teref.teref5
Me&Me 💊 :
My Ja❤️
2026-10-20 15:34:36
5
To see more videos from user @janiylive, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About