@temesgen_alamr: alber Einstein #qoutes

NEXUS
NEXUS
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 16:16:01 GMT
199590
28391
238
2845

Music

Download

Comments

yafet_288
yafet 88 :
የማወቅ መጨረሻ አለማወቅን ማወቁ ነው
2026-10-20 16:21:26
452
eji8059
Eji :
Our life is what our thought makes it !
2026-10-24 21:43:10
0
well.done9265
Well Done :
life is like a bike you must keep balance to move forward!!
2026-10-24 15:28:34
0
yabsra.yabu66
beba 23 :
ጨለማውን ከምታማርር ተነስና ሻማ 🕯️🕯️አብራ
2026-10-20 19:56:27
63
hirmonmagic.hirmo
Hirmon ix :
እኛ ሰወች እያየን አናይም እየሰማን አንሰማም እኔ ህልም ውስጥ የለሁኝም? በዙሪያዬ ያሉ ሌሎች ሰዎችስ እውነተኛ ናቸው ወይስ የእኔ አእምሮ የፈጠራቸው/ለእኔ የታቀዱ ትዕይንቶች ናቸው?"
2026-10-20 16:40:18
34
lehullumgizealew1
Esu the gunner :
እሄ ልጅ ይለያል ለኔ ብቻ ነው ሰዎች..
2026-10-20 17:40:14
65
kbrit.zemelak
ሰዉ ብቻ ሁን :
አንተ እራስ በጣም ሊቅ ነህ እመቤቴን
2026-10-20 17:09:40
128
mohammedy.r47
Teacher Mohammed :
"ለመኖር እንደተዘጋጀን ነን ነገር ግን ኖረን አናውቅም"
2026-10-20 18:11:15
34
nardos.alemu1
Nardos Alemu :
የሚያውቅ ሰው አያውቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-10-22 09:47:03
6
abrarmarea822
TheReal Abr,r 🇬🇧🇪🇹 :
የማታውቀውን እንደማታውቅ ማወቅ ራሱ እውቀት ነው 🧠
2026-10-21 19:55:28
5
beba_2127
𝖎𝖘𝖍𝖆𝖐 :
2026-10-20 19:57:15
7
user3159215211786
Nahom from gojam :
A vision without a plan is just dream🙏
2026-10-20 20:38:03
3
egizidkyqbw
ጀማሪው :
No one is perfect we all have the space of improvement.🙏
2026-10-21 05:33:10
2
kindie.ebabu
kindie ebabu :
ትለይብኛለህ የግሪክ ፋላስፋ ምርጥ ሰለሆኑ ጋብዘነ
2026-10-20 16:23:45
9
killcomba
Killer :
“እንዲሁም፥ ጐበዞች ሆይ፥ ለሽማግሌዎች ተገዙ፤ ሁላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችሁ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።” — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥5
2026-10-21 12:39:09
5
maintop44
maintop44 :
እኔ አለዉ አይደል ምሰለበዉ ነገር
2026-10-20 20:08:26
3
family.hinsa.mesar
Family hinsa mesariya :
wow
2026-10-24 01:33:02
1
monituo3
monituo💪 :
2026-10-20 22:06:44
2
gechtattoo
Gech Tattoo Jemo 1 ጀሞ 1 :
ሰዎች አዳዲስ ነገሮችን መፍጠር ያልቻሉት ማሰብ ስለማይችሉ ሳይሆን አለማሰብ ባለመቻላቸው ነው by አላን ዋትስ
2026-10-21 08:48:19
5
future.jimmaa
vv :
tnx
2026-10-21 16:05:09
1
mablood8
ma blood :
አስተዋይ
2026-10-21 07:04:58
1
abella....1
🧸abi :
እንዲ ብለክ ለቤተሰቦቼ ንገርልኝ ። ትምህርቴን አቁሜ ሌ talent ልፍልግ
2026-10-20 20:01:53
3
yoni.wawa.cr
𝚢𝚘𝚗𝚒 𝚠𝚊 𝚠𝚊 🏋🏾‍♂️ :
እኔ የማመሰግነው እንቢ ያሉኝን ሰዎች ነው .! እነሱ ናቸው ብቻየን እንድሞክር የረዱኝ
2026-10-24 12:43:04
4
nahom006
🖤 :
Money 💴 ከጥቅሶች ሁሉ በላጭ money 💰 money money 💵
2026-10-22 19:11:45
3
getahundereje977
kidane :
7
2026-10-20 19:05:27
1
To see more videos from user @temesgen_alamr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About