@ethiomubarek: 📌 የዘመን ባንክ የሸሪዓ አማካሪ ቦርድ ሰብሳቢ ኡስታዝ አብራር ሽፋ !

Mubarek Podcast
Mubarek Podcast
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 11:07:17 GMT
139911
7126
117
2713

Music

Download

Comments

nikodimos.john.3.2
ኒቆዲሞስ :
if you finance murabaha by mudarabah deposit, how do mudarabah depositor share loss
2026-10-21 14:39:02
9
naiker863
Naiker :
ሃሃሃ ኸረ አታስቀኝ ኡስታዝ😂 ባንክ ከመቸ ወዲህ ነዉ መነገድ የሚችለዉ?ያዉ ንግድ ነዉ ስላሉን ነዉ?
2026-10-22 15:28:14
7
haile_77
hailegnaw :
እርግጥ ወለድ የሚለውን ስም ትርፍ እና ኪሳራ ክፍፍል ወይም የአገልግሎት ክፍያ በሚሉ ስሞች ተቀየረ እንጂ ምንም የተለየ ነገር የለውም። እንደውም አንዳንድ የወለድ ነፃ አገልግሎቶች ክፍያቸው በወለድ ከምንከፍለው የበለጠ ነው የሚየስከፍሉት። አንድ ትልቅ ስልጠና ላይ አሰልጣኙን ዝርዝር ጥያቄ ሲጠይቁት በቃ እንደ አዲስ ቢዝነስ ሞዴል ያዙት ብሎ ነው የሄደው። ሌላ አንድ ሙስሊም ኢኮኖሚስት ደግሞ የወለድ ነፃ ባንክ ማለት በአጭሩ scam ነው ብሏል።
2026-10-22 01:56:41
11
arho.taba
ARHOTABA :
ወላህ አላህ ይጨምርለወት ኡስታዝ አማካሪ ማለት እደዝህ ነው ከእወቀት እና ከብቃት ጋር ማለት እደዚህ ነው
2026-10-21 14:11:18
27
user7398960957834
Love ''Ethiopia'' for ever :
ቀለሜ ሼህ ናቸው ምርጥ
2026-10-21 16:30:03
14
www.tiktok.comislam79
KAMIL Gura siltew :
cost plus is interest
2026-10-26 04:36:41
0
habibi_media_network
Habib Beshir :
የባንኮችን እንኳን ጉድ ተውት። አይደለም በ Conventional Bank ውስጥ ያሉት ይቅርና የኛወቹ (Hijira, Zazam ...) ብዙ ያልተመለሱ (የማይመለሱ) ጥያቄወች አሉ
2026-10-22 06:07:46
3
besto9875
besto9875 :
simple question: Is using wadiah and mudarab CBE is halal or not? or are them interest free? please answer for me anyone who knows 🙏
2026-10-24 21:30:16
0
aaysl4
KumNeger Super Intelligence :
ችግሩ እሄን ኢትዮጵያ ባንኮች አያቁም
2026-10-24 10:34:51
1
awar714
Awar 714 :
ምን ያህል እንዲያተርፍ ነው የሚፈቀደው ?? የተጠቀሰበት ሥፍራ የት ነው ያለው በቁርአኑ ውስጥ ??
2026-10-21 15:33:43
3
almilaye8
yared :
bank eyeserahubet ahun gena gebagn tnxsss
2026-10-24 00:25:52
3
yunusalpe
yusuf<> يو سف🇪🇹🇵🇸 :
jezakumullahu kyeren
2026-10-21 12:34:00
5
jova1676
Jo :
be mudarabah bnaskemmt tkm alew malet new be wadiah save kemadreg
2026-10-22 04:25:19
1
zuttifa
zuttifa :
ከወለድ በላይ ነጋዴው የትርፍ ህዳጉ (profit margin) እጅግ ዘግናኝ ነው። የእስልምና አስተምህሮ የትርፍ ህዳግ ምጣኔ ላይ ምን ይላል [Pray]
2026-10-21 17:06:26
5
jackhal9
jackhal :
zitet hasab
2026-10-21 19:34:57
0
lili74030
Balance :
ሙራበሀ ከ Conventional Bank ምን ልዩነት አለው ?
2026-10-21 15:50:54
1
eidzzb
ZZB :
እናመሰግናለን ሙባረክ ፖድካስት ይህ ፖስት የሚደርሳችሁ ውድ የቲክቶክ ቤተሰቦች ዘምዘም ባንክ "የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ" በሚል ተክታችሁ እንድታዳምጡት ነው ሪፖስት ያደረኩት!!!!
2026-10-21 17:05:23
4
moha.adem106
Moha Adem :
ምን ያረጋል ሀዲስ ብቻ አበድሩን ሲባሉ ፕሮሰሱ ለሀራም ነው ሚያጋልጠው
2026-10-21 16:52:35
1
satanatatana
Sat :
አንተ ብር ትከስራለህ እኔ እዉቀቴ ይከስራል አላለም [Big LOL][Big LOL] Zero risk for the bank 100 % rist for the saver
2026-10-24 14:53:53
2
hajera.n
hajeran50 :
ሲጀመር ባንኮቹ ለድሀና ለመንግስት ሰራተኛ አያገለግሉም ወላሂ
2026-10-25 19:29:58
1
abdy3610
عبدy :
ኡስታዛችን♥️
2026-10-21 16:29:55
0
bullohachalu
Bullo Hachalu :
wow 🥰
2026-10-21 18:29:00
1
filkast251
Philla Del - phia :
Note
2026-10-21 16:58:04
1
abuayub6161
Hassan Ye Ayuub Abat :
አትሸክኩ ወገን ሸሁ ባሉት መንገድ ስሩ ነግዱ አትርፉ አላህ ይርዳችሁ
2026-10-22 03:31:56
1
mudessirkasim
Mudessir Kasim :
Mashallah may god bless you
2026-10-21 16:23:37
1
To see more videos from user @ethiomubarek, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About