@bini_3333: የትውልድ አገሬ በሰላም ገብቻለሁ❤🙏

🎤🎼ማRስ🎷🎧
🎤🎼ማRስ🎷🎧
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 23 October 2026 13:54:59 GMT
92365
6273
591
413

Music

Download

Comments

kindale390
አልፎ አይቸው :
እንደኔ ያለቀሰ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-27 03:41:03
0
.2116526
እዮብ ባርማኑ🍺🍺 :
ቺርስ እንደዚህ የሚሳሱልን ቤተሰብ እያሉን በሰው ቤት ለምንሰቃየው😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 05:34:06
79
abelbro7
የፀዳው ሰውነት :
ማነው እንደኔ ያለቀሰ
2026-10-24 03:32:59
73
abelfikir14
𝓪𝓫𝓮𝓵 𝓯𝓲𝓴𝓲𝓻 :
እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ
2026-10-24 02:01:17
39
seniqueen123
Queen seni 👸 :
ልክ አደኔ እናት ቀጫጫ በስራ ያለቀ ሰውነት ነው የያዘችው
2026-10-24 05:35:14
15
kibrom.mola
Kibrom Mola :
ችርስ እንደኔ ያለቀሳቹህ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]ማርያምን እናቴ ናፈቀችኝ
2026-10-24 07:31:04
17
ascalew.belayneh.o
አስቻለው በላይነህ :
አይ ይሄን ቪዲዮ በእንባ ነው የጨረስኩት እኔም እናቴ እንደዚ ነበር ምትቀበለኝ ምታረገኝ ነበር ሚጠፋት አሁን በሂወት የለችም እኔም እሷን ካጣሁ ወዲያ ሄጄ አላውቅም እሷን ካጣሁ በኋላ ደስታ እርቆኛል ግን ወንድሜ እናትህን እግዚያብሔር ይጠብቅልህ እድለኛ ነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-24 06:07:33
15
user3841499400299
ሁሉም ያልፋል :
😭😭😭😭😭😭😭😭 👍✨✨✨ 🎉😊👏😁👏😃🎉 እንኳን ደስ አለህ !
2026-10-24 19:02:04
1
alem.weuda
Alem weuda :
አስለቀስከኝ ምክኒያቱም እኔ ካገር ከወጣዉ 23አመቴ እናቴ ስትሞት ወጣዉ አሁን እኔ ግራይገባኛል ብሄድ ድስ ይለኛል ግን ደግሞ ይከፋኛል ማን እንደናት
2026-10-24 04:59:18
6
user709638166801
𝕫𝕟𝕒𝕤𝕙𝕖 ❤𝕝𝕠𝕧𝕖💞💞 :
የኔ እናት እህ ሺ አመት ትኑርልህ
2026-10-24 20:16:38
1
kiya122134
bamelak dimple :
እንባዬ አመለጠኝ
2026-10-24 06:04:32
12
zewdu.molla21
Zewdu molla :
የተሰማኝን ስሜት ማንም አይረዳኝ
2026-10-24 18:22:22
1
teshome.yagilu8
Teshome Yagilu :
አይ የጎጃም ህዝብ የዋህነት እና ደግነት ይለያል ይህ ህዝብ ነው እንግዲህ በጦርነት እና በእገታ የሚሰቃየሁ የእናት ፍቅር በእውነት አስለቅሰህኛል።
2026-10-24 00:26:00
9
abrsh3972
LiG Abrsh :
አስለቀሰችኝ እናቴ እውይ የእናትነት ፍቅር የትም ቢሄድ አይገኝኮ 10000008 ኑሪልን እማ
2026-10-24 03:54:14
8
user373571148627
ወዶ ዘማች :
አልቻልኩም አይ እናት ተንበረከከች እኮ አይይይ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም።
2026-10-23 17:22:56
7
user4039300666071
Nardi :
አይ እናት አይ መታደል
2026-10-24 22:35:11
1
adisu.esubalew
adisu esubalew :
የናትፍቅርልክየለውም
2026-10-24 19:28:59
1
burte3892
burte :
አይ እናት እፉ
2026-10-24 20:24:05
1
emu033033
Emu :
🥰
2026-10-24 04:43:05
1
abu.slman8
ቢኢዝኒላህ :
እናት አለሜ😭😭😭ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ
2026-10-24 16:21:52
1
wda563
ጠባቂየ(16..እናቴ)⛪️⛪️ :
መጣው ዞሬ ዞሬ🙌🙌😭
2026-10-24 20:37:06
1
user2342427498763
አንዱ የጎጃሙ🌹2342427498763 :
በእውነት እናቴ ታየችኝ
2026-10-24 17:03:30
1
user2101540166146
ኪዳነምህረት :
ከባድ እኮነው ጎበዝ
2026-10-25 04:21:24
1
ageriaenawgaw
My gojjam :
እፉፉፉ[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-10-25 04:24:51
1
mulugeta6144
mulugeta :
አስለቀስከኝ
2026-10-25 06:22:33
1
To see more videos from user @bini_3333, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About