@ethiopian.electri: የቆጣሪ ንባብዎን አዲስ በተገበርነው የቴሌግራም ቻትቦት እንዴት በቀላሉ ማስገባት እንደሚችሉ ይመልከቱ‼️ የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኛችን ከሆኑ፤ በመደበኛው ንባብ ወቅት ቆጣሪዎ ካልተነበበ ከመጨረሻው ቀን በኋላ ባሉት አራት ተከታታይ ቀናት ውስጥ @Eeuchatbot ላይ በቀጥታ ራስዎ አንብበው መላክ ይችላሉ።

Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 October 2026 07:43:27 GMT
166225
6229
61
1948

Music

Download

Comments

africahorn
The East Gate :
betam enameseginalen. ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-25 05:26:02
0
ethiopiadese
ኢትዮጵያWorld :
This is a great stuff and very modern....Bravo
2026-10-24 12:07:26
3
feyduhasheme
እኔ የጌታ ነኝ :
የሸገር ሲቲ ከተማ ነዋሪ ነን መጠቀም እንችላለን
2026-10-25 05:07:36
0
sofimek
Elegance :
እባካችሁ እንደዚህ አይነቱ ከሆነስ?
2026-10-24 16:40:37
1
kemalfenta
kemal fenta :
እረ የካርዱ ቆጣሪ ነው አማራጭ የሚያስፈልገው
2026-10-24 16:26:33
3
ermasebrahim883
ermas :
ከተመዘገብን ቆይተኛል መፍቴ ምንድነው
2026-10-24 20:29:34
0
eva434480
eva :
,.አይ እንደመብራት ሃይል የከዳን የለም ግድቡን ገድበን እስከምንጨርስ ሲንከባከበን ቆየ አሁን ሦስት እጥፍ ያስከፍለን ጀመር ያሳዝናል
2026-10-24 16:25:59
1
t.richo_1621
T.richo :
photo anseto melak yeshalal
2026-10-24 10:05:35
1
habt14
Habtie :
ቴሌቭዥኔን አቃጥላችሁብኝ ብቻየን እያወራሁ ነው መድሃንያለም የስራችሁን ይስጣችሁ
2026-10-24 10:29:19
1
wusky.yerom
wusky yerom :
Ye card kotar betam eyekoterebin
2026-10-25 15:56:24
0
yoseph_balcha
ŸÖሲ :
አረ ያለ ቴሌግራም ቢሆን ተመራጭ ነው
2026-10-25 06:03:00
0
azimachmekonen
azi mekodek :
ሌባ የሆነ ድርጅት
2026-10-25 11:10:33
0
zelda.zemunda
zelda zemunda :
lame
2026-10-25 02:48:53
0
dejen755
19🙏🏼🙏🏼🙏🏼 :
👉🏼እማይሰራ ቆጣሪ ካለስ 👉🏼 ስልክ የሌላቸው ሰዎችስ 👉🏼የተሳሳት ንባብ ከገባስ 👉🏼ቤት ባይኖሩስ 🤝🤝🤝🤝
2026-10-24 08:38:33
0
nesredingorfu
Nesredin Gorfu :
እናመሠግናለን
2026-10-25 12:13:04
0
girma.ghana
Girma G/Hana :
እረ ይሻማ ልንገዛ ነው ጨመረ አሉን!!
2026-10-25 10:49:43
0
getahunasrat4
getahun asrat :
መልካም ወደ ስራ ስትገቡ መብራት የምታጠፉት ለምንድን ነው
2026-10-25 10:29:58
0
awalahamed0920
AWE chifra👍🏻 :
አፋር ክልል ይሳራል
2026-10-25 04:09:13
0
mohammedabdu939
mohammed abdu939 :
እንዴ ሆን ብሎ ብዙ ያለመክፈል የተሳሳተ ቁጥር ቢልክ ወይም ቁጥር ቢሳሳት በፎቶ ቢሆን ነዉ አስተማማኝ የሚሆነዉ
2026-10-24 19:52:44
0
romiyo.et
ROMIYO :
ሳፋሪኮም ይለያል
2026-10-24 18:13:06
0
belaygizaw29
BELAY GIZAW :
Mirt
2026-10-25 18:40:50
0
tgmac0
ቲጂ 22 :
በጣም ገላግሌ ነው ጭቅጭቅ የለ ንትርክ እናመሰግናለን
2026-10-25 18:31:57
0
yborshalege
ውጥኔ :
አለም ጥሎን ሄዷል ቆጣሪ ትላላችሁ
2026-10-24 19:49:33
0
yborshalege
ውጥኔ :
ኋላ የቀረ ኤልፓ
2026-10-24 19:48:35
0
nunush508
Nunu :
እናመሰግናለን
2026-10-24 10:25:41
0
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About