@sabifisseha: መተባበር ቢኖር አብረን እንሻገረዋለን ! @Meku 27 @amuri🎥 @Daniel Migbaru @Abi #GPowerCreativeAwards2026. #ShortMovieofTheyear2026@Ethiopian Creative Awards @G-Power official

Sabi
Sabi
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 October 2026 16:07:51 GMT
745850
175328
2703
12705

Music

Download

Comments

heni.man471
በዉቄ :
አዲስ አበባ መኖር ግዴታ አይደለም!
2026-10-24 21:32:05
809
global813
ያባቱ ልጅ 🥁🎷🎹 :
በመጨረሻ ግን ተያይዘን ነው ምናልቀው
2026-10-24 18:21:04
2547
sofi.122888
Søfi :
እንደዚህ የልባችንን የሚተነፍስልን ሰው እኮ ነው የጠፋ
2026-10-24 16:20:09
6388
elfaz271
ኤልፋዝ :
ይሄንን ሁሉ ለማስቆም ይሄንን ቆሻሻ መንግሥት ማስወገድ ነው የሚሻለው
2026-10-24 19:29:33
1310
abayhailu4
Lucky👸 :
ያለዉበት ሁኔታ ነው እዉነት ግራ ገባኝ እኮ🥺
2026-10-24 17:07:20
801
khezeropoet
ከዜሮ :
ኧረ አከራዮች ግን 🥺 their level of ጭካኔ is unmatched 😭 ተዉዉ
2026-10-24 16:15:37
1316
hanaroba692
Hana Roba :
ሳቢና ድምፅ ስለሆንሽን እናመሰግናለን🥰
2026-10-24 18:10:44
193
yusri2015
yusri :
ሴቶ ያሲኖ የልባችንን ነው ምትናገሩልን🙏🙏🙏🙏
2026-10-24 18:09:32
395
hanita4565
hanita :
እነሱም እኮ የኪራዩን ብር ተቀብለው ለትራንስፖርት ለቀለብ ነው ሚያደርጉት መንግስት የእቃ ላይ ጭማሪ እና የሰራተኛን ደሞዝ ተመጣጣኝ ቢያደርግልን አንቸገረም ነበር
2026-10-24 19:10:14
124
sami.honest2
sami Honest :
አሩሲ ትጣራለች [Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-25 16:18:17
1
alamin77ale
Àľyan@almn,🫀 :
ኢሄ ሁሉ የ ገቢዎች የግብር መጨመር ነው ሰዉን መኖር መሰራት ያስመረረው 🥹🥹
2026-10-24 18:53:48
51
melimar218
melan@♎️ :
ይሄ ነው መጨረሻችን
2026-10-24 17:34:06
67
nius618
nius :
ይህን ድራማ መሰል መልክት ያሲኖ ሰርቶት ቢሆን እኔ ቫይራል ሆኖ ነበር በርች ጀግና ነሽ ምርጥ አርገሽ ገልፀሽዋል ንሮውን
2026-10-25 12:10:23
9
ake_habesha
🤌🇪🇷የኤርትራው ድምቀት🤴🇪‍🇷 :
የልባችንን ተናገርሽልኝ
2026-10-24 16:57:13
581
petrosdoboch
petrosdoboch :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 nuromma inba honohali fatarri yitida inji .
2026-10-25 18:14:14
1
mikoz27
Meku 27 :
Betam arif dimts new yehonshin
2026-10-24 16:25:29
247
mamemerkine
Adimasu Merkine :
yehulachnm life elet elet endezi newu yeminwulewu
2026-10-25 16:56:12
1
bjejekjshehe
።።።። :
ambesit wow[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-25 13:16:25
1
tedibabeameha
Shopping with 😍 ✌️, follow :
ጎበዝ መንግሥት የአንዱን ችግር ሌላው እንዳያይ እንዳንተባበር አደረገ። ታክሲውም ነዳጅ ይጨምርበታል፣ ባለሱቁም ገቢዎች ግብር መኖር ኪራይ መቅላት እቃ ማምጣት አለበት፣ ከዛ አከራይም 3 ዓይነት ግብር፣ መኖር፣ ልጆች፣ አስቤዛ አለበት፣ ተከራይም ኪራይ፣ ነገን ለማለፍ መሞከር ትራንስፖርት ምግብ አለበት ብቻ ሁሉም ጋር ችግር መፍጠር ችሏል እንዳንተዛዘን ሆነናል [Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart]
2026-10-24 17:46:29
89
natiabrha2
NATNAEL ABRHA :
መለስ ናፈከን 💔😭
2026-10-24 18:43:27
23
ambesaw376
Amuri :
ኢትዮጵያ ውስጥ በትክክል እየኖረ ያለው ባለሥልጣን ወይም የባለሥልጣን ዘመድ ነው
2026-10-25 03:35:29
31
user7327242361724
ፈለገ አትናቴዎስ :
እንደው የአዲስ አበባ አከራይ ከቻላቹ ፈጣሪን ፍሩ አባካቹ
2026-10-24 17:05:29
90
mena77818
mena :
ኮመንቱን ሳይ የገረመኝ ታክሲ ጨመረ ሲባል አሽ ሸቀጥ ጨመረ ሲባል አሺ ልክ የቤት ክራይ ሲባል እሪ ሁሉም ሳይታያቸዉ የበትክራዬላይ ሁሉም በማባል ደረጃ የፈረደዉ አከራይ ላይ ለም ሸቀጡን ለምን ጨመርክ ብላ አልነጠቀችዉም እሺ በቃ ብላ ነዉ የሄደችዉ ምንለማለትት ፈልጌዉ ነዉ አከራይ ላይ ብቻ አትፉረዱ ልጅቷ ግን በደንብ ሁሉንም አሳይታለች ያለዉን ችግር
2026-10-24 18:44:04
66
robel1590
@robel :
አከራዩም ከናንተ እኩል ነው ኑሮው የተወደደበት እና ምን ያድርግ
2026-10-25 04:58:51
53
user9374753828100
tigist 👑🍫🎇 :
እኔ እንደዚህ ነዉ ኑሮ የከበኝ 😭
2026-10-24 18:20:56
60
To see more videos from user @sabifisseha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About