@drowenyuan: 刷完牙别漱口!你正在把防蛀的氟冲走 刷完牙别漱口:牙膏里的氟能坚固牙釉质、防蛀牙,但前提是它留在牙齿上,漱口会把它冲掉。吐掉多余牙膏、不漱口;觉得味道难受就抿一小口水。每天刷两次。仅供科普,非医疗建议。

Dr. Owen Yuan
Dr. Owen Yuan
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 25 October 2026 13:57:35 GMT
23
2
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @drowenyuan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"በአዲስ አበባ ቤት ወይም መሬት አለዎት? ንብረትዎን ከመሸጥ፣ ከመግዛት ወይም ባንክ አስይዞ ከመበደርዎ በፊት ይህን አዲስ መመሪያ በእርግጠኝነት ማወቅ አለብዎት!" "በአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ይፋዊ መመሪያ መሠረት፤ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታቸውን ወደ ዲጂታል (e-Carta) ያላስቀየሩ ንብረቶች ላይ ማንኛውም ህጋዊ አሰራር ተግዷል።" "ማለትም የይዞታዎ መረጃ በዲጂታል ካዳስተር ሲስተም ላይ 'Active' ካልሆነ፦ * የስመ ንብረት ዝውውር መፈፀም፣ * የባንክ ብድርና እገዳ ማስመዝገብ፣ * የውርስ ስም ዝውውር፣ እንዲሁም * የካርታ ማሻሻያና ክፍፍል ማድረግ ሙሉ በሙሉ አይቻልም።" "የዚህ አሰራር ዋና ዓላማ የካርታ ማጭበርበርን ማስቀረትና አሰራሩን ዘመናዊ ማድረግ ነው።" "ስለሆነም የድሮ የወረቀት ካርታ ካለዎት፣ መረጃዎ በዲጂታል ካዳስተር መካተቱን እና Active መሆኑን በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የክፍለ ከተማ መሬት አስተዳደር ጽህፈት ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በ www.addislandfarm.gov.et በሚለው website ላይ በመግባት ማመልከትና ኦንላይን ሲስተም ማረጋገጥ ይኖርብዎታል።" "ስለ መሬትና ቤት ህጋዊ ሂደቶች ተጨማሪ መረጃና ድጋፍ ለማግኘት ገጻችንን Follow ያድርጉ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም እንዲደርስ ቪዲዮውን Share ያድርጉት!" #fyp #addisababalanddevelopment #addisababahousingagency #ስመንብረትዝውውር

About